በHEKS-EPER ዓለም አቀፍ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ ሚስተር ዋልተር ሽሚድ የተመራ ልዑክ ቡድን ኮንሶ ዞን ገባ
በHEKS-EPER ዓለም አቀፍ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ ሚስተር ዋልተር ሽሚድ የተመራ ልዑክ ቡድን ኮንሶ ዞን ገባ ካራት፦ ሕዳር 3/2019 ዓ.ም (ኮንሶ ዞን ኮሙኒኬሽን) በHEKS-EPER ዓለም አቀፍ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ ሚስተር ዋልተር…
ኮሙኒኬሽን ለላቀ ውጤት
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች “ኮሙኒኬሽን ለላቀ ውጤት” በሚል መሪ ቃል በ100 ቀናት ዕቅድና በቀጣይ ተግባራት ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ በወላይታ ሶዶ ከተማ አካሂዷል። በመድረኩ የ100 ቀናት ዕቅድ እና…
ለአዲሱ የኮንሶ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ዶ/ር ኦንጋዬ ኦዳ አቀባበል እና ለቀድሞ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ ክቡር አቶ ገለቦ ጎልቶሞ የሽኝት መርሃግብር ተካሂዷል
ለአዲሱ የኮንሶ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ዶ/ር ኦንጋዬ ኦዳ አቀባበል እና ለቀድሞ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ ክቡር አቶ ገለቦ ጎልቶሞ የሽኝት መርሃግብር ተካሂዷል፣ ካራት:ጥቅምት 11/2019 ዓ.ም (ኮንሶ ዞን ኮሙኒኬሽን) የኮንሶ ዞን ከፍተኛ…
የዞኑ ከፍተኛ ስራ ኃላፊዎች ከፓስቃ-ፋሻ ከተማ እየተሠራ ያለውን መንገድ መስክ ምልከታ አደረጉ፣
በኮንሶ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ዶ/ር ኦንጋዬ ኦዳ የተመራው የዞኑ ከፍተኛ ስራ ኃላፊዎች ከፓስቃ-ፋሻ ከተማ እየተሠራ ያለውን መንገድ መስክ ምልከታ አደረጉ፣ ካራት:ጥቅምት 11/2019 ዓ.ም (ኮንሶ ዞን ኮሙኒኬሽን) በኮንሶ ዞን ዋና አስተዳዳሪ…
ደረሰኝ ይስጡ፣ ይቀበሉ” ዞናዊ የንቅናቄ መድረክ
የኮንሶ ዞን ገቢዎች መምሪያ ኃላፊ አቶ ካሳሁን ገረመው “ደረሰኝ ይስጡ፣ ይቀበሉ” ዞናዊ የንቅናቄ መድረክ ላይ ያስተላለፉት መልዕክት ካራት፣ መስከረም 8/2018 ዓ.ም. (ኮንሶ ዞን ኮሙኒኬሽን) እንኳን ለዚህ “ደረሰኝ ይስጡ፣ ይቀበሉ” ለሚለው…
በኮንሶ ዞን የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በይፋ ተጀመረ
በኮንሶ ዞን የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በይፋ ተጀመረ ካራት፣ መስከረም 5/2019 ዓ.ም (ኮንሶ ዞን ኮሙኒኬሽን) ፣፟ በኮንሶ ዞን የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የዞንና የከተማ ከፍተኛ አመራሮች፣ የትምህርት ባለሙያዎችና የትምህርት ቤት…
በራሳችን አቅም የራሳችንን ችግር እንፍታ፤ሠላማችንን በጋራ እንጠበቅ
የኮንሶ፣ ኮሬና የጋርዱላ ዞኖች “በራሳችን አቅም የራሳችንን ችግር እንፍታ፤ሠላማችንን በጋራ እንጠበቅ”! በሚል መሪ ቃል የጋራ ሰላምን ለማጽናት የሶስትዮሽ የውይይት መድረክ በኮንሶ ዞን ካራት ከተማ አካሂደዋል፣ካራት፣ ነሐሴ 2018 ዓ.ም (ኮንሶ ዞን…
በካራት መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በቅርቡ ለአገልግሎት የሚከፈቱ ፕሮጀክቶች ተጎበኙ
በካራት መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በቅርቡ ለአገልግሎት የሚከፈቱ ፕሮጀክቶች ተጎበኙ በኮንሶ ዞን ካራት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በመንግሥት፣ በሕዝብና በአጋር ድርጅቶች ትብብር እየተከናወኑ ያሉ የልማት ፕሮጀክቶች ለምረቃናለአገልግሎት ማስጀመሪያ ዝግጅታቸውን እያጠናቀቁ መሆኑ ተገለጸ።…
የኮንሶ ዞን ብልፅግና ኢንስፔክሽንና የሥነ-ምግባር ኮሚሽን የ2018 ዓ.ም የ2ኛ መንፈቀ ዓመት የአመራር ግምገማና ምዘና አካሄደ
የኮንሶ ዞን ብልፅግና ኢንስፔክሽንና የሥነ-ምግባር ኮሚሽን የ2018 ዓ.ም የ2ኛ መንፈቀ ዓመት የአመራር ግምገማና ምዘና አካሄደ ካራት፦ ነሐሴ 7/2018 ዓ.ም (ኮንሶ ዞን ኮሙኒኬሽን ) የኮንሶ ዞን ብልፅግና ኢንስፔክሽንና የሥነ-ምግባር ኮሚሽን የ2018…
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጅነሪንግ ቡድን የኮንሶን ባህላዊ ቅርስ የሆነውን የጋሞሌ አምባ መንደርን ጎበኙ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጅነሪንግ ቡድን የኮንሶን ባህላዊ ቅርስ የሆነውን የጋሞሌ አምባ መንደርን ጎበኙ ካራት፤ ነሐሴ 06/2018 ዓ/ም (ኮንሶ ዞን ኮሙኒኬሽን ) ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጅነሪንግ ክፍል የተውጣጣ የኃላፊዎችና የባለሙያዎች ቡድን…










