የኮንሶ ልማት ማህበር ከዞኑ አስተዳደር ጽ/ቤት እና ከዞኑ ትምህርት መምሪያ ጋር በመተባበር በ2016 የትምህርት ዘመን በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የሽኝት መርሃግብር አካሂዷል።

ትምህርት ለየትኛውም ችግር መፍትሄ በመሆኑ ለትምህርት ልዩ ትኩረት መስጠት እንደሚያስፈልግ የኮንሶ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ኢንጂነር ፍሬዘር ኮርባይዶ አስገነዘቡ፣ የኮንሶ ልማት ማህበር ከዞኑ አስተዳደር ጽ/ቤት እና ከዞኑ ትምህርት መምሪያ ጋር በመተባበር…