ባለፉት አመታት በዠሀገራዊ ለውጡ የተደቀኑበትን ፈተናዎች ወደ ድል እየቀየረ በርካታ ስኬቶችን አስመዝግቧል

ባለፉት አመታት ሀገራዊ ለውጡ የተደቀኑበትን ፈተናዎች ወደ ድል እየቀየረ በርካታ ስኬቶች አስመዝግቧል ሲሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ ገልጸዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ የብልጽግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የምስረታ በዓልን በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ…

በኮንሶ ዞን ባደረጉት ጉብኝት እጅግ ደስተኞች መሆናቸውን የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች ገለጹ።

በኮንሶ ዞን ባደረጉት ጉብኝት እጅግ ደስተኞች መሆናቸውን የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች ገለጹ። የተለያዩ መገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች የፊታችን ሕዳር 29 የሚከበረውን 19ኛውን የብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓልን አስመልክቶ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በሚገኙ…

በሩብ ዓመቱ ከ900 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታወቀ።

በሩብ ዓመቱ ከ900 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታወቀ። የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ “በኮንትሮባንድና ህገ-ወጥ…

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ ገብረመስቀል ጫላ ኮንሶ ዞን ካራት ከተማ ገቡ፣

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ ገብረመስቀል ጫላ ኮንሶ ዞን ካራት ከተማ ገቡ፣ ክቡር አቶ ገብረመስቀል ኮንሶ ዞን ካራት ከተማ ሲደርሱ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ ኢንጂነር ፍሬዘር ኮርባይዶን ጨምሮ…

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ኮሚኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ሰናይት ሰለሞን የተመራው ልዑክ በኮንሶ ዞን የመንግስት ኮሚኒኬሽን መምሪያ ድጋፍና ክትትል አደረገ።

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ኮሚኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ሰናይት ሰለሞን የተመራው ልዑክ በኮንሶ ዞን የመንግስት ኮሚኒኬሽን መምሪያ ድጋፍና ክትትል አደረገ። ልዑካን ቡድኑ በመምሪያው የ2017 በጀት አመት 1ኛ ሩብ አመት አፈፃፀም…

በ2016 የክረምት ወራት በወጣቶች በጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ32 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ሀብት ማትረፍ መቻሉን አስታወቀ፣

#Ethio_Konso በኮንሶ ዞን ወጣቶች እና ስፖርት መምሪያ በ2016 የክረምት ወራት በወጣቶች በጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ32 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ሀብት ማትረፍ መቻሉን አስታወቀ፣ በኮንሶ ዞን ወጣቶች እና ስፖርት መምሪያ የ2016…

“የህልም ጉልበት ለእመርታዊ እድገት!” በሚል መሪ ሀሳብ ለ4ኛ ዙር የብልጽግና ፓርቲ አባላት ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቀቀ፣

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የካራት ክላስተር የክልል ማዕከል”የህልም ጉልበት ለእመርታዊ እድገት!” በሚል መሪ ሀሳብ ለ4ኛ ዙር የብልጽግና ፓርቲ አባላት ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቀቀ፣ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የካራት ክላስተር የክልል ማዕከል ተስፋ…

ርኆቦት የጤና ክብካቤ ሠራተኞች በጎ አድራጎት ማህበር በኮንሶ ዞን ካራት ዙሪያ ወረዳ ባአይዴ ጤና ጣቢያ ዘርፈ ብዙ በጎ ተግባራትን አከናውኗል።

ርኆቦት የጤና ክብካቤ ሠራተኞች በጎ አድራጎት ማህበር በኮንሶ ዞን ካራት ዙሪያ ወረዳ ባአይዴ ጤና ጣቢያ ዘርፈ ብዙ በጎ ተግባራትን አከናውኗል። የርኆቦት የጤና ክብካቤ ሠራተኞች በጎ አድራጎት ማህበር ሰብሳቢ አቶ ጴጥሮስ…