ወንጀለኛው በሞት ፍርድ እንዲቀጣ ተወሰነ።

ቤተሰቦቹን በአሰቃቂ ሁኔታ በጥይት ደብድቦ የገደለ ወንጀለኛ በሞት ፍርድ እንዲቀጣ የኮንሶ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት 1ኛ ወንጀል ችሎት አስታወቀ። የወንጀል ድርጊት የፈፀመው አቶ ከፍታ ካፋላ ወዳጆ በጋርዱላ ዞን የሃይበና ቀበሌ…

ከበረሃማነት የፀዳ አካባቢን ለመፍጠር የአካባቢ ጥበቃና እንክብካቤ በትኩረት መስራት እንደሚገባ ተገለፀ።

“የመሬት ማገገም በረሃማነትና ድርቅን መቋቋም!” በሚል መሪህ የአካባቢ ጥበቃ ቀን በኮንሶ ዞን ካራት ከተማ በችግኝ ተከላ መርሃግብር ተከብሯል። የኮንሶ ዞን ደንና አካባቢ ጥበቃ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ምንተስኖት ለሚታ በችግኝ ተከላ…

ከ24 ሚሊዬን ብር በላይ የተገነቡ በሶላር ኃይል የሚሰሩ ውሃ ግንባታና እድሳት ፕሮጀክቶች ተጎበኙ።

MERCY CORPS ETHIOPIA የተሰኘ ግብረሰናይ ድርጅት በኮንሶ ዞን የሠራቸው በሶላር ኃይል የሚሠሩ የውሃ ተቋማትን ከክልልና ዞን የመንግስት አካላት ጋር የመስክ ምልከታ አድርገዋል። የኮንሶ ዞን ምክትል አስተዳዳሪና የዞኑ ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ…

በምግብ ዋስትና ራስን ለመቻል መግባባት፣ ማጥራት፣ ማቀናጀት፣ ማሸጋገር እና ማምረት እንደሚገባ ተገለፀ።

“ከተረጂነት ወደ ምርታማነት፣ ለተሟላ ሀገራዊ ሉዓላዊነትና ክብር!” በሚል መሪህ ቃል የዞኑ አመራሮች የንቅናቄ መድረክ ተካሂዷል። መድረኩን በንግግር የከፈቱት የኮንሶ ዞን ምክትል አስተዳዳሪና የዞኑ ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ መምሪያ ኃላፊ አቶ መሣይ…