የኮንሶ ዞን ሠራተኞች ሠራተኞችና  አመራሮች የጋራ የአቋም መግለጫ

የኮንሶ ዞን ሠራተኞች ሠራተኞችና  አመራሮች የጋራ የአቋም መግለጫየኮንሶ ህዝብ በስራ ታታሪነቱ በዓለም ያስመሰከረ ህዝብ ስሆን በተለያዩ አከባቢዎች ግጭቶች ስነሱ በባህሉ የማስታረቅ ልምድ ያለው ታላቅ ህዝብ ነው። በአሁኑ ጊዜም በጃርሶ ለሃይተና…

የፀጥታ ስጋቶችን ለመቅረፍና ዘላቂ ሠላምን ለመገንባት ሁሉም ልተባበር እንደሚገባ ተጠየቀ።

የፀጥታ ስጋቶችን ለመቅረፍና ዘላቂ ሠላምን ለመገንባት ሁሉም ልተባበር እንደሚገባ ተጠየቀ። ሠላምን የሚያደፈርሱ ፀረ ሠላም ኃይሎችን ለማጋለጥ ህብረተሰቡ ሊረባረብ እንደሚገባም ተጠቁሟል። በኮንሶ ዞን ኮልሜ ወረዳ እና በኧሌ ዞን ኮላንጎ ዙሪያ ወረዳ…

የኮንሶ ዞን ዋና አስተዳደር አቶ ገልገሎ ገልሾ ለህዝቤ ሙስልሙ ማፍጠሪያ የሚሆን ተምር አበረከቱ፡፡

Copyright ©konso Zone gov’t communication dpt የኮንሶ ዞን ዋና አስተዳደር አቶ ገልገሎ ገልሾ ለህዝቤ ሙስልሙ ማፍጠሪያ የሚሆን ተምር አበረከቱ፡፡ የኮንሶ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ገልገሎ ገልሾ እና የዞኑ ብልጽግና ፓርቲ…

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት የ3 ቀናት የድጋፍና ክትትል ማጠቃለያ ግብረመልስ ለኮንሶ ዞን ምክር ቤት ሰጠ።

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት የ3 ቀናት የድጋፍና ክትትል ማጠቃለያ ግብረመልስ ለኮንሶ ዞን ምክር ቤት ሰጠ። የዞን፣ የወረዳና ቀበሌያት ምክር ቤቶችን አፈጻጸም በማየት በጥንካሬ የታዩትን ማስቀጠልና በጉድለት የታዩትን ለማሻሻል ያለመ…