የኮንሶ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኮንሶ ቅርንጫፍ ጋር በመተባበር ለመንግስት ሰራተኞች በቴክኖሎጂ የታገዘ የብድርና ቁጠባ አገልግሎት ለማዳረስ የውል ስምምነት ተፈራርሟል።
የኮንሶ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኮንሶ ቅርንጫፍ ጋር በመተባበር ለመንግስት ሰራተኞች በቴክኖሎጂ የታገዘ የብድርና ቁጠባ አገልግሎት ለማዳረስ የውል ስምምነት ተፈራርሟል። ስምምነቱ ሰራተኞች የብድር፣ የቁጠባ፣ የሲቢኢ ብር (CBE…
| “ሀገር በቀል እውቀት ለአካባቢ ጥበቃና ለኮሪደር ልማት ስኬት ያለው ሚና ከፍተኛ ነው” ፦ ለሊሴ ነሜ (ዶ/ር) ግንቦት 29/2018 ዓ/ም (ኮ/ዞ/መ/ኮ/አገልግሎት) ሀገር በቀል እውቀት ለአካባቢ ጥበቃ ስራ ትልቅ ትርጉም ያለው…
የኮንሶ ምርጫ ክልል ጽ/ቤት ጊዜያዊ የምርጫ ውጤትን ይፋ አደረገ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የኮንሶ ምርጫ ክልል ጽ/ቤት ጊዜያዊ የምርጫ ውጤትን ይፋ አደረገ ግንቦት 30/2018 ዓ.ም. ( ኮንሶ ዞን መንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የኮንሶ ምርጫ ክልል ጽ/ቤት…
“ከምርጫ ድባብ ወደ ልማት እምርታ መሸጋገር የወቅቱ ተግባራችን ነው፤
“ከምርጫ ድባብ ወደ ልማት እምርታ መሸጋገር የወቅቱ ተግባራችን ነው፤ የሕዝቡን የልማት ጥያቄ በተጨባጭ ውጤት መመለስ ቀጣይ ትኩረታችን ይሆናል” ክቡር አቶ ገለቦ ጎልቶሞ የኮንሶ ዞን ዋና አስተዳዳሪ
በኮንሶ ዞን ኮልሜ ወረዳ የሚገኘው የማሶያ ቀበሌ የሶላር ፕሮጀክት ግንባታ የደረሰበትን ደረጃ የፌዴራል ፣ የክልል፣ የዞንና የወረዳ አመራሮች ጎበኙ
በኮንሶ ዞን ኮልሜ ወረዳ የሚገኘው የማሶያ ቀበሌ የሶላር ፕሮጀክት ግንባታ የደረሰበትን ደረጃ የፌዴራል ፣ የክልል፣ የዞንና የወረዳ አመራሮች ጎበኙ የኢፌዴሪ ስራና ክህሎት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታና የኮንሶ ምርጫ ክልል የህዝብ ተወካዮች…
ሰባተኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ በኮንሶ ዞን በሰላም መጠናቀቁን አስመልክቶ የኮንሶ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ክቡር አቶ ገለቦ ጎልቶሞ የሰጡት መግለጫ
ሰባተኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ በኮንሶ ዞን በሰላም መጠናቀቁን አስመልክቶ የኮንሶ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ክቡር አቶ ገለቦ ጎልቶሞ የሰጡት መግለጫ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮንሶ ዞን የተካሄደው 7ኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ በሁሉም…
“ሰላም፣ ትብብርና የሕዝብ ንቁ ተሳትፎ የሰባተኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ ስኬት መሠረቶች ናቸው” ሲሉ የኮንሶ ዞን ነዋሪዎች ገለጹ
“ሰላም፣ ትብብርና የሕዝብ ንቁ ተሳትፎ የሰባተኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ ስኬት መሠረቶች ናቸው” ሲሉ የኮንሶ ዞን ነዋሪዎች ገለጹ በኮንሶ ዞን የሰባተኛውን ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ በተመለከተ አስተያየታቸውን የሰጡ ነዋሪዎች፣ ምርጫው በፍጹም ሰላማዊ…
የኮንሶ ሞዴል 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታም በፌዴራል ትምህርት ሚኒስቴር፣ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት፣ በኮንሶ ዞን አስተዳደር እና በልማት አጋሮች መካከል የተፈጠረ የትብብር ውጤት መሆኑን ገልጸዋል።
በኮንሶ ዞን 7ኛው ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ በሰላም ከተጠናቀቀ በኋላ የልማት ሥራዎች በተጠናከረ ሁኔታ መቀጠላቸው ተገለጸ በኮንሶ ዞን 7ኛው ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ በሰላም፣ በሥርዓትና በተሳካ ሁኔታ ከተጠናቀቀ በኋላ፣ ከምርጫው በፊት ሲከናወኑ…













