በካራት መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በቅርቡ ለአገልግሎት የሚከፈቱ ፕሮጀክቶች ተጎበኙ
በካራት መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በቅርቡ ለአገልግሎት የሚከፈቱ ፕሮጀክቶች ተጎበኙ በኮንሶ ዞን ካራት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በመንግሥት፣ በሕዝብና በአጋር ድርጅቶች ትብብር እየተከናወኑ ያሉ የልማት ፕሮጀክቶች ለምረቃናለአገልግሎት ማስጀመሪያ ዝግጅታቸውን እያጠናቀቁ መሆኑ ተገለጸ።…
የኮንሶ ዞን ብልፅግና ኢንስፔክሽንና የሥነ-ምግባር ኮሚሽን የ2018 ዓ.ም የ2ኛ መንፈቀ ዓመት የአመራር ግምገማና ምዘና አካሄደ
የኮንሶ ዞን ብልፅግና ኢንስፔክሽንና የሥነ-ምግባር ኮሚሽን የ2018 ዓ.ም የ2ኛ መንፈቀ ዓመት የአመራር ግምገማና ምዘና አካሄደ ካራት፦ ነሐሴ 7/2018 ዓ.ም (ኮንሶ ዞን ኮሙኒኬሽን ) የኮንሶ ዞን ብልፅግና ኢንስፔክሽንና የሥነ-ምግባር ኮሚሽን የ2018…
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጅነሪንግ ቡድን የኮንሶን ባህላዊ ቅርስ የሆነውን የጋሞሌ አምባ መንደርን ጎበኙ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጅነሪንግ ቡድን የኮንሶን ባህላዊ ቅርስ የሆነውን የጋሞሌ አምባ መንደርን ጎበኙ ካራት፤ ነሐሴ 06/2018 ዓ/ም (ኮንሶ ዞን ኮሙኒኬሽን ) ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጅነሪንግ ክፍል የተውጣጣ የኃላፊዎችና የባለሙያዎች ቡድን…
የኮንሶ ሳብስቴሽን ፕሮጀክት፤ የግንባታ ቦታ ምልከታና የቴክኒክ ማረጋገጫ ሥራ ተካሄደ፣
የኮንሶ ሳብስቴሽን ፕሮጀክት፤ የግንባታ ቦታ ምልከታና የቴክኒክ ማረጋገጫ ሥራ ተካሄደ፣ ነሐሴ 06/2018 ዓ.ም ( ኮንሶ ዞን ኮሙኒኬሽን) ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጅነሪንግ ክፍል የተውጣጣ የኃላፊዎችና የባለሙያዎች ቡድን በኮንሶ ዞን ለሚገነባው የሳብስቴሽን…
በኮንሶ የተካሄደው የእርቀ-ሰላም ጉባኤ ለዘላቂ ሠላም ፣ አንድነትና ብልፅግና ጠንካራ መሠረት መሆኑ ተገለጸ
በኮንሶ የተካሄደው የእርቀ-ሰላም ጉባኤ ለዘላቂ ሠላም ፣ አንድነትና ብልፅግና ጠንካራ መሠረት መሆኑ ተገለጸ በኮንሶ ዞን ሠገን ዙሪያ ወረዳ “ሁሉ አቀፍ እርቀ-ሰላም ኮንፈረንስ ለወረዳው ሁለንተናዊ ብልጽግና!” በሚል መሪ ቃል የተካሄደው የእርቀ-ሰላም…
ችግኞችን በአግባቡ በመንከባከብ፣ አዳዲስ የችግኝ ማፍያ ጣቢያዎችን በማስፋፋትና በአዲሱ በጀት ዓመት ከዕቅድ በላይ ለማከናወን ቅድሜ ዝግጅት መጠናቀቁን አቶ ጉራሾ ጎስኬ አስታወቁ::
ችግኞችን በአግባቡ በመንከባከብ፣ አዳዲስ የችግኝ ማፍያ ጣቢያዎችን በማስፋፋትና በአዲሱ በጀት ዓመት ከዕቅድ በላይ ለማከናወን ቅድሜ ዝግጅት መጠናቀቁን አቶ ጉራሾ ጎስኬ አስታወቁ:: ካራት፦ ሐምሌ 26/2018 ዓ.ም;(ኮንሶ ዞን ኮሙኒኬሽን ) የኮንሶ ዞን…
greenlegacy2018
“ተስፋን እንትከል!” በሚል መሪህ በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሃ ግብር በኮንሶ ዞን ሠገን ዙሪያ ወረዳ መለጋ ዱጋያ ቀበሌ በይፋ ተካሂዷል፣ ካራት:ሐምሌ ።27/2018 ዓ.ም (ኮንሶ ዞን ኮሙኒኬሽን) በ2018 ዓ.ም…













