የትራኮማ በሽታን ለማስወገድ በሚደረገውን ጥረት የኮሚኒኬሽን ተቋም ጉልህ ድርሻ እንዳለው ተጠቆመ።
የአይን ማዝ በሽታን ለመከላከልና ህብረተሰቡን በዘርፉ ለማንቃት የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን አመራሮችና ባለሙያዎች ወሳኝ ድርሻ እንዳላቸዉ ተጠቁሟል። ኦርቢስ ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉ/ቢሮ ጋር በመተባበር ለመንግስት ኮሚኒኬሽን አመራሮችና ለሚዲያ…
በኮንሶ ዞን ለ2016 የማህበራዊ ሳይንስ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች ሽኝት ተደረገላቸው፡፡
የኮንሶ ዞን ትምህርት መምሪያ ኃላፊ አቶ ኩሴ ጭሎ በተማሪዎች ሽኝት ወቅት እንደተናገሩት ተፈታኝ ተማሪዎችን ወደ መፈተኛ ዩኒቨርሲቲ ለማድረስ በርካታ ተግባራት ተከናውነው ለሽኝት የበቁ መሆናቸውን ገልጸዋል፡፡ ተማሪዎች ከዚህ ቀደም በወሰዱት ኦሬንቴሽን…
በ99 ሚሊዬን ወጪ የሚገነባው የኮንሶ ካይሌ ውሃ ሥራ ልጀምር ነው።
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ተቋርጦ የነበረው የካይሌ ውሃ ግንባታ ዳግም ስራ አስጀመረ። የውሃ ስራ በአጭር ጊዜ ውስጥ ተጠናቆ ከ60 ሺህ ህዝብ በላይ ተጠቃሚ እንደሚያደርግም ተገልጿል። _____________ የፕሮጀክቱ…
የመረዳዳት ዕሴትን መልሶ ለመገንባታ በጎነት ጉልህ ሚና እንዳለው ተጠቆመ።
በኮንሶ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ “በጎነትና አብሮነት ለኢትዮጵያ ከፍታ-3” በሚል መሪህ ቃል የ2016 የክረምት ወራት የወጣቶች በጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መድረክ ተካሂዷል። ______________ የኮንሶ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ ምክትልና የወጣቶች…
ጥበበኞቹ ስፖርተኞች!
ከታታሪዎች ምድር የተገኙ፣ በአፍላነታችው ጥበብ ያነፃቸው፣ በቁመናቸው ተፈጥሮ ያደላቸው፣ በብቃት ተፈትነው መከራን ተሻግረው ድልን የሰነቁ፣ ከራስ አልፈው ለሀገር የበቁ ጥበበኞች የተሰኙና ያልተነገረላቸው ብርቅዬ የኮንሶ ስፓርተኞች፥ በችሎታቸውና በልዩ የጫወታ ብቃታቸው ሁሌም…











