የተወደዳችሁ ወገኖች ውጭ ሀገርና ሀገር ውስጥ ያላችሁ ሁሉ የልጆቻችን እና ተማሪዎችን ድምፅ በመስማት እንዲትደግፉ እንላለን።
“ተቸግረናል እርዱን!” የህፃናት ድምፅ ነው!
የተከበራችሁ ቤተሰቦች ድጋፍ ለማድረግና ልጆች በትምህርት ገበታቸው እንዲሆኑ ”አንድ መጽሐፍ ለአንድ ተማሪ” በሚል በተከፈተው የገቢ ማሰባሰቢያ ባንክ ሂሳብ ቁጥር የበኩላችሁን እንድትደግፉን በአክብሮት እንጠይቃለን።
የኢት.ንግድ ባንክ 1000622237777
የህፃናት ድምጽ
“አንድ መፅሐፍ ለአንድ ተማሪ!”
ሚዲያና ኮሚኒኬሽን ኮሚቴ







