5ኛዉ ዙር ዞን አቀፍ የተቀናጀ የልጅነት ልምሻ (ፖሊዮ) ክትባት ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር በካራት ዙሪያ ወረዳ በመጨሎ ቀበሌ
ዞን አቀፍ የተቀናጀ ፖሊዮ ክትባት ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር በኮንሶ ዞን ካራት ዙሪያ ወረዳ በመጨሎ ቀበሌ በይፋ ተጀመረ። 5ኛዉ ዙር ዞን አቀፍ የተቀናጀ የልጅነት ልምሻ (ፖሊዮ) ክትባት ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር በካራት ዙሪያ ወረዳ…
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች የጋራ የሠላም እና አንድነት በሚጠናከርበት እሳቤ ዙሪያ በኮንሶ ዞን ካራት ከተማ የጋራ መድረክ አካሄዱ፣
የኮንሶ፣ የኧሌ እና የጋርዱላ ዞኖች የፊት አመራሮች እና የክልሉ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች የጋራ ሠላምና አንድነት በሚጠበቅባቸው ጉዳዮች ላይ በኮንሶ ዞን ካራት ከተማ የሶስትዮሽ የምክክር መድረክ አካሂደዋል፣ በምክክሩ ላይ የክልሉ ብሔረሰቦች…
ማርች 8ን አስመልክቶ የማህጸን በር ካንሰር ምርመራ ተካሄደ፣
በኮንሶ ዞን በዛሬው ዕለት የተከበረውን የሴቶች ቀን/ማርች 8ን አስመልክቶ የማህጸን በር ካንሰር ምርመራ ተካሄደ፣ በዞኑ ከሁሉም መዋቅሮች ከተውጣጡ ባለድርሻ አካላት ጋር በካራት ከተማ ዓለም አቀፉ የሴቶች ቀን/ማርች 8 በድምቀት የተከበረ…









