ፖሊስ መምሪያ ጋር በመተባበር ያሰለጠናቸውን 75 በጎ ፈቃደኛ የተማሪ ትራፊክ ፖሊስ አባላትን አስመረቀ፣
የኮንሶ ዞን መንገድና ትራንስፖርት ልማት መምሪያ ከዞኑ ፖሊስ መምሪያ ጋር በመተባበር ያሰለጠናቸውን 75 በጎ ፈቃደኛ የተማሪ ትራፊክ ፖሊስ አባላትን አስመረቀ፣ በካራት ከተማ አስተዳደር ካሉ ሰባት ት/ቤቶች የተውጣጡት እነዚህ የተማሪ ትራፊክ…
ታላቁ የህዳሴ ግድብ ከተስፋ ጭላንጭል ወደ ሚጨበጥ ብርሃን
ታላቁ የህዳሴ ግድብ ከተስፋ ጭላንጭል ወደ ሚጨበጥ ብርሃን የሚያሻግረን ታላቅ ፕሮጀክት በመሆኑ ሁሉም ሰው የዜግነት ግዴታውን ሊወጣ ይገባል-የተከበሩ አቶ ገለቦ ጎልቶሞ የኮንሶ ዞን ዋና አስተዳዳሪ የተከበሩ አቶ ገለቦ ጎልቶሞ ከደቡብ…
የኮንሶ ዞን ከተማ እና መሰረተ ልማት መምሪያ በልማት ማስፋፊያ አከባቢ የሚገኙ ህገወጥ ይዞታዎችን ህጋዊ ስርአት ለማስያዝ በተወሰነው የመስተዳድር ምክር ቤት ውሳኔ ዙርያ የውይይት መድረክ አካሄደ
የኮንሶ ዞን ከተማ እና መሰረተ ልማት መምሪያ በልማት ማስፋፊያ አከባቢ የሚገኙ ህገወጥ ይዞታዎችን ህጋዊ ስርአት ለማስያዝ በተወሰነው የመስተዳድር ምክር ቤት ውሳኔ ዙርያ የውይይት መድረክ አካሄደ። የዞኑ ምክትል አስተዳዳሪ እና የውሃ…
‹‹ቋንቋችን የማንነታችን መገለጫ ነው!››
‹‹ቋንቋችን የማንነታችን መገለጫ ነው!›› – ወ/ሮ የውብዳር ኦላታ – በኮንሶ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ረዳት የመንግስት ተጠሪ ወ/ሮ የውብዳር ኦላታ – በኮንሶ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ረዳት የመንግስት ተጠሪ ‹‹ትውልዱ ቋንቋውን የመናገርና…
የተከበሩ አቶ ገለቦ ጎልቶሞ የኮንሶ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ሆነው ተሾሙ
የተከበሩ አቶ ገለቦ ጎልቶሞ የኮንሶ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ሆነው ተሾሙ የኮንሶ ዞን ሽግግር ምክር ቤት ባካሄደው 10ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ረዳት የመንግስት ተጠሪና የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ ኢንጂነር…











