ኮሙኒኬሽን ለላቀ ውጤት

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች “ኮሙኒኬሽን ለላቀ ውጤት” በሚል መሪ ቃል በ100 ቀናት ዕቅድና በቀጣይ ተግባራት ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ በወላይታ ሶዶ ከተማ አካሂዷል። በመድረኩ የ100 ቀናት ዕቅድ እና…

ለአዲሱ የኮንሶ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ዶ/ር ኦንጋዬ ኦዳ አቀባበል እና ለቀድሞ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ ክቡር አቶ ገለቦ ጎልቶሞ የሽኝት መርሃግብር ተካሂዷል

ለአዲሱ የኮንሶ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ዶ/ር ኦንጋዬ ኦዳ አቀባበል እና ለቀድሞ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ ክቡር አቶ ገለቦ ጎልቶሞ የሽኝት መርሃግብር ተካሂዷል፣ ካራት:ጥቅምት 11/2019 ዓ.ም (ኮንሶ ዞን ኮሙኒኬሽን) የኮንሶ ዞን ከፍተኛ…

የዞኑ ከፍተኛ ስራ ኃላፊዎች ከፓስቃ-ፋሻ ከተማ እየተሠራ ያለውን መንገድ መስክ ምልከታ አደረጉ፣

በኮንሶ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ዶ/ር ኦንጋዬ ኦዳ የተመራው የዞኑ ከፍተኛ ስራ ኃላፊዎች ከፓስቃ-ፋሻ ከተማ እየተሠራ ያለውን መንገድ መስክ ምልከታ አደረጉ፣ ‎ካራት:ጥቅምት 11/2019 ዓ.ም (ኮንሶ ዞን ኮሙኒኬሽን) ‎በኮንሶ ዞን ዋና አስተዳዳሪ…