Ethio_Konso ባህላዊ ቅርሶች ለኢኮኖሚ ዕድገት ያላቸው ፋይዳ የጎላ በመሆኑ ለቅርስ ጥበቃ ሁሉም የበኩሉን እንዲወጣ ተጠቆመ።
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ የካራት ማዕከል ሠራተኞች እንዲሁም የዞኑ ባለድርሻ አካላት ጋር የኮንሶ ባህላዊ ቅርሶች መስክ ምልከታ አካሂደዋል። ልዑካን ቡድኑ ምልከታውን ያካሄደው በከና ወረዳ እና ካራት ዙሪያ ወረዳ…
Ethio_Konso የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከተማ እና መሰረተ ልማት ቢሮ በኮንሶ ዞን ካራት ከተማ በማስፋፊያ አከባቢ ለሚገኙ አርሶ አደሮች ጊዜአዊ የይዞታ ማረጋገጫ ሰርተፊኬት አሰጣጥ ዙሪያ የግንዛቤ ስልጠና እየሰጠ ነው።
በመድረኩ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልእክት ያስተላለፉት የኮንሶ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ሻካይቶ ሳይሙሮ እንኳን ደህና መጣችሁ ብለው ልዩነታችን ዉበታችን ነው ብለው ከማእከሎቻችን አንዷ ወደ ሆነችው ካራት ከተማ እንኳን…






