የኮንሶ ዞን ሠራተኞች ሠራተኞችና አመራሮች የጋራ የአቋም መግለጫ
የኮንሶ ዞን ሠራተኞች ሠራተኞችና አመራሮች የጋራ የአቋም መግለጫየኮንሶ ህዝብ በስራ ታታሪነቱ በዓለም ያስመሰከረ ህዝብ ስሆን በተለያዩ አከባቢዎች ግጭቶች ስነሱ በባህሉ የማስታረቅ ልምድ ያለው ታላቅ ህዝብ ነው። በአሁኑ ጊዜም በጃርሶ ለሃይተና…
Ethio_Konso የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከተማ እና መሰረተ ልማት ቢሮ በኮንሶ ዞን ካራት ከተማ በማስፋፊያ አከባቢ ለሚገኙ አርሶ አደሮች ጊዜአዊ የይዞታ ማረጋገጫ ሰርተፊኬት አሰጣጥ ዙሪያ የግንዛቤ ስልጠና እየሰጠ ነው።
በመድረኩ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልእክት ያስተላለፉት የኮንሶ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ሻካይቶ ሳይሙሮ እንኳን ደህና መጣችሁ ብለው ልዩነታችን ዉበታችን ነው ብለው ከማእከሎቻችን አንዷ ወደ ሆነችው ካራት ከተማ እንኳን…









