የከተራ በዓል በኮንሶ ዞን በደማቅ ሁኔታ ተከበረ፣
የከተራ በዓል በኮንሶ ዞን በደማቅ ሁኔታ ተከበረ፣ በበዓሉ ታቦታቱ ከመንበረ ክብራቸው በመነሳት በምእመናን ታጅበው በደማቅ ሀይማኖታዊ ስርአት ወደ ጥምቀተ ባህሩ ስፍራ ተጉዘዋል። በበዓሉ ለምእመናኑ መንፈሳዊ መልእክት ያስተላለፉት የኮንሶ ዞን ወረዳዎች…
በኮንሶ ዞን የጥምቀት በዓል በደማቅ ሁኔታ ተከበረ፣
በኮንሶ ዞን የጥምቀት በዓል በደማቅ ሁኔታ ተከበረ፣ በባህረ-ጥምቀቱ ስፍራ የተለያዩ ሀይማኖታዊ ስርዓቶች የተከናወኑ ሲሆን፣ የቃለ-ወንጌል ትምህርት እና በካህናት አባቶች ጸበል የመርጨት ስነ-ስርዓት ተካሂዷል። ከዚያ በመቀጠልም ታቦታቱ በምእመናን ታጅበው በደማቅ ሀይማኖታዊ…
በኮንሶ ዞን ባደረጉት ጉብኝት እጅግ ደስተኞች መሆናቸውን የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች ገለጹ።
በኮንሶ ዞን ባደረጉት ጉብኝት እጅግ ደስተኞች መሆናቸውን የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች ገለጹ። የተለያዩ መገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች የፊታችን ሕዳር 29 የሚከበረውን 19ኛውን የብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓልን አስመልክቶ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በሚገኙ…
የኮንሶ ዞን ሠራተኞች ሠራተኞችና አመራሮች የጋራ የአቋም መግለጫ
የኮንሶ ዞን ሠራተኞች ሠራተኞችና አመራሮች የጋራ የአቋም መግለጫየኮንሶ ህዝብ በስራ ታታሪነቱ በዓለም ያስመሰከረ ህዝብ ስሆን በተለያዩ አከባቢዎች ግጭቶች ስነሱ በባህሉ የማስታረቅ ልምድ ያለው ታላቅ ህዝብ ነው። በአሁኑ ጊዜም በጃርሶ ለሃይተና…
የተደራጀ የሴቶች ሚዲያ ሰራዊት በመገንባትና የዲጂታል ሚዲያ አጠቃቀም ስርአትን ማሳደግ እንደሚገባ ተጠቆመ።
የኮንሶ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዞኑ የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉ/መምሪያ እና ሣይንስና ቴክኖሎጂ መምሪያ በጋራ በመተባበር “ሴቶችና ቴክኖሎጂ ለሀገር ግንባታ” በሚል መሪህ ቃል ለተለዩ የሚዲያ አባላት የግንዛቤ ማስጨበጫ…











