የኮንሶ ዞን ዋና አስተዳደር አቶ ገልገሎ ገልሾ ለህዝቤ ሙስልሙ ማፍጠሪያ የሚሆን ተምር አበረከቱ፡፡
Copyright ©konso Zone gov’t communication dpt የኮንሶ ዞን ዋና አስተዳደር አቶ ገልገሎ ገልሾ ለህዝቤ ሙስልሙ ማፍጠሪያ የሚሆን ተምር አበረከቱ፡፡ የኮንሶ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ገልገሎ ገልሾ እና የዞኑ ብልጽግና ፓርቲ…
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት የ3 ቀናት የድጋፍና ክትትል ማጠቃለያ ግብረመልስ ለኮንሶ ዞን ምክር ቤት ሰጠ።
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት የ3 ቀናት የድጋፍና ክትትል ማጠቃለያ ግብረመልስ ለኮንሶ ዞን ምክር ቤት ሰጠ። የዞን፣ የወረዳና ቀበሌያት ምክር ቤቶችን አፈጻጸም በማየት በጥንካሬ የታዩትን ማስቀጠልና በጉድለት የታዩትን ለማሻሻል ያለመ…
Ethio_Konso ባህላዊ ቅርሶች ለኢኮኖሚ ዕድገት ያላቸው ፋይዳ የጎላ በመሆኑ ለቅርስ ጥበቃ ሁሉም የበኩሉን እንዲወጣ ተጠቆመ።
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ የካራት ማዕከል ሠራተኞች እንዲሁም የዞኑ ባለድርሻ አካላት ጋር የኮንሶ ባህላዊ ቅርሶች መስክ ምልከታ አካሂደዋል። ልዑካን ቡድኑ ምልከታውን ያካሄደው በከና ወረዳ እና ካራት ዙሪያ ወረዳ…
Ethio_Konso የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከተማ እና መሰረተ ልማት ቢሮ በኮንሶ ዞን ካራት ከተማ በማስፋፊያ አከባቢ ለሚገኙ አርሶ አደሮች ጊዜአዊ የይዞታ ማረጋገጫ ሰርተፊኬት አሰጣጥ ዙሪያ የግንዛቤ ስልጠና እየሰጠ ነው።
በመድረኩ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልእክት ያስተላለፉት የኮንሶ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ሻካይቶ ሳይሙሮ እንኳን ደህና መጣችሁ ብለው ልዩነታችን ዉበታችን ነው ብለው ከማእከሎቻችን አንዷ ወደ ሆነችው ካራት ከተማ እንኳን…
ወጣቱ ትውልድ ባህሉን በመጠበቅ ዘመናዊ ውዝዋዜን እንዲያውቅ እየሰራ መሆኑን የኮንሶ ዞን ባህልና ቱርዝም መምሪያ አስታወቀ።
የኮንሶ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ከዞኑ ባህልና ቱሪዝም መምሪያ ጋር በመተባበር ያሰለጠናቸውን “Ethio-Konso” የተሰኘው ዘመናዊ የክኔት ባንድ አሰልጥኖ አስመረቀ። በምረቃው ስነ ስርዓት የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት ያስተላለፉት የኮንሶ ዞን ባህልና ቱሪዝም…
የኮንሶ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት በ2015 በጀት ዓመት በቀሪው 60 ቀናት የፓርቲና የመንግስት ዋና ዋና ስራዎች ዕቅድ ዙሪያ መክረዋል፣
#Ethio_Konso የኮንሶ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት በ2015 በጀት ዓመት በቀሪው 60 ቀናት የፓርቲና የመንግስት ዋና ዋና የንቅናቄ ስራዎች ዕቅድ ዙሪያ መክረዋል። የዞኑ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ተስፋዬ ጫሬ እንደገለጹት…
የሳይበር ጥቃቶችን በመከላከል ከ19 ቢሊዮን ብር በላይ ማዳን ተችሏል- የተከበሩ አቶ ሰለሞን ሶካ
#Ethio_Konso የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አስተዳደር (ኢመደአ) በ2015 በጀት ዓመት ዘጠኝ ወራት ውስጥ በተከናወነ የሳይበር ጥቃቶችን የመከላከል ሥራ ከ19 ቢሊዮን ብር በላይ ማዳን መቻሉን ገለጸ፡፡ _________________________ የአስተዳደሩ ዋና ዳይሬክተር የተከበሩ አቶ…
እንደሀገር እየተካሄደ ያለው የተቀናጀ 4ኛ ዙር የኮቪድ-19ና የማህፀን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት ዘመቻ በኮንሶ ዞን በይፋ ማስጀመሩን የዞኑ ጤና መምሪያ አስታወቀ።
#Ethio_Konso የዘመቻው ማስጀመሪያ መርሃ ግብር በካራት ከተማ አስተዳደር ጃርሶ ሙሉ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ተጀምሯል። በዞናችን በይፋ የተጀመረው የኮቪድ-19ና ከጡት ካንሰር ቀጥሎ ገዳይ የሆነው የማህፀን በር ካንሰር በዓለም አቀፍ ደረጃ የበርካታ…
የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ 589 የእርሻ ትራክተሮችን አርሶ አደሮች አስረከቡ፣
#Ethio_Konso የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ሸመልስ አብዲሳን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ የመንግስት ስራ ኃላፊዎች በተገኙበት 589 ትራክተሮች ለአርሶ አደሮች እና በማክሮ ኢንተርፕራይዝ ለተደራጁ ማህበራት አስረክበዋል። እነዚህ ትራክተሮች መንግስት ለአርሶ አደሩ ባዘጋጀው…
የመንግስት ውስን ሃብት በተሰጠው ኃላፊነትና አሰራር መሠረት ከብክነት በመከላከል ለታለመለት ዓላማ ማዋል እንደሚገባ ተጠቆመ።
#Ethio_Konso የኮንሶ ዞን ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ የ2015 በጀት ዓመት የ9 ወራት አፈጻጸም ሪፖርት ገምግሞ በ2016 ዞናዊ ቅድመ በጀት ዝግጅት ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር መክሯል። በግምገማ መድረኩ የእንኳን ደህና መጣችሁ…












