ወንጀለኛው በሞት ፍርድ እንዲቀጣ ተወሰነ።

ቤተሰቦቹን በአሰቃቂ ሁኔታ በጥይት ደብድቦ የገደለ ወንጀለኛ በሞት ፍርድ እንዲቀጣ የኮንሶ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት 1ኛ ወንጀል ችሎት አስታወቀ። የወንጀል ድርጊት የፈፀመው አቶ ከፍታ ካፋላ ወዳጆ በጋርዱላ ዞን የሃይበና ቀበሌ…

ከበረሃማነት የፀዳ አካባቢን ለመፍጠር የአካባቢ ጥበቃና እንክብካቤ በትኩረት መስራት እንደሚገባ ተገለፀ።

“የመሬት ማገገም በረሃማነትና ድርቅን መቋቋም!” በሚል መሪህ የአካባቢ ጥበቃ ቀን በኮንሶ ዞን ካራት ከተማ በችግኝ ተከላ መርሃግብር ተከብሯል። የኮንሶ ዞን ደንና አካባቢ ጥበቃ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ምንተስኖት ለሚታ በችግኝ ተከላ…

ከ24 ሚሊዬን ብር በላይ የተገነቡ በሶላር ኃይል የሚሰሩ ውሃ ግንባታና እድሳት ፕሮጀክቶች ተጎበኙ።

MERCY CORPS ETHIOPIA የተሰኘ ግብረሰናይ ድርጅት በኮንሶ ዞን የሠራቸው በሶላር ኃይል የሚሠሩ የውሃ ተቋማትን ከክልልና ዞን የመንግስት አካላት ጋር የመስክ ምልከታ አድርገዋል። የኮንሶ ዞን ምክትል አስተዳዳሪና የዞኑ ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ…

በምግብ ዋስትና ራስን ለመቻል መግባባት፣ ማጥራት፣ ማቀናጀት፣ ማሸጋገር እና ማምረት እንደሚገባ ተገለፀ።

“ከተረጂነት ወደ ምርታማነት፣ ለተሟላ ሀገራዊ ሉዓላዊነትና ክብር!” በሚል መሪህ ቃል የዞኑ አመራሮች የንቅናቄ መድረክ ተካሂዷል። መድረኩን በንግግር የከፈቱት የኮንሶ ዞን ምክትል አስተዳዳሪና የዞኑ ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ መምሪያ ኃላፊ አቶ መሣይ…

ከተሞቻችንን ፅዱ ውብና አረንጓዴ በማድረግ ብልጽግናችንን እናረጋግጣለን! ስሉ በኮንሶ ዞን ካራት ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ።

“ፅዱ ከተሞች ለኢትዮጵያ ከፍታ!” በሚል መሪህ ቃል የፅዳትና የአረንጓዴ ልማት ስራዎች ዙሪያ የንቅናቄ መድረክ ተካሂዷል። የንቅናቄ መድረኩ በአባቶች ቡራኬ የተጀመረ ሲሆን ሁሉም ሠላሙን ከመጠበቅ ጎን ለጎን ለአካባቢው ጽዳት ትኩረት መስጠት…

የኮንሶ ዞን ሠራተኞች ሠራተኞችና  አመራሮች የጋራ የአቋም መግለጫ

የኮንሶ ዞን ሠራተኞች ሠራተኞችና  አመራሮች የጋራ የአቋም መግለጫየኮንሶ ህዝብ በስራ ታታሪነቱ በዓለም ያስመሰከረ ህዝብ ስሆን በተለያዩ አከባቢዎች ግጭቶች ስነሱ በባህሉ የማስታረቅ ልምድ ያለው ታላቅ ህዝብ ነው። በአሁኑ ጊዜም በጃርሶ ለሃይተና…

የፀጥታ ስጋቶችን ለመቅረፍና ዘላቂ ሠላምን ለመገንባት ሁሉም ልተባበር እንደሚገባ ተጠየቀ።

የፀጥታ ስጋቶችን ለመቅረፍና ዘላቂ ሠላምን ለመገንባት ሁሉም ልተባበር እንደሚገባ ተጠየቀ። ሠላምን የሚያደፈርሱ ፀረ ሠላም ኃይሎችን ለማጋለጥ ህብረተሰቡ ሊረባረብ እንደሚገባም ተጠቁሟል። በኮንሶ ዞን ኮልሜ ወረዳ እና በኧሌ ዞን ኮላንጎ ዙሪያ ወረዳ…

አንድ ሀይማኖት የሰላም አሴት ግንባታን መቻቻልን፣ አብሮነትን፣ ፍቅርን፣ ይቅርታን እና አንድነትን መገንባት እንደሚገባ ተጠቆመ

አንድ ሀይማኖት የሰላም አሴት ግንባታን መቻቻልን፣ አብሮነትን፣ ፍቅርን፣ ይቅርታን እና አንድነትን መገንባት እንደሚገባ ተጠቆመ። የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ከኮንሶ ዞን አስተዳደር ጽፈት ቤት ጋር በመተባበር የኮንሶ ዞን የሃይማኖት…

ክህሎትን መሠረት ያደረገ የስራ ዕድልን በመፍጠርና የንግዱ ዘርፍ ማዘመን እንደሚገባ ተጠቆመ።

በኮንሶ ዞን ስራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዞች ልማት መምሪያ ክህሎት መር ስራ ዕድል ፈጠራ ዙሪያ ዞናዊ የንቅናቄ መድረክ ተካሂዷል። የዞኑ ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ፣ ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና መምሪያ በመቀናጀት የኑሮ…