በኮንሶ ዞን የኮልሜ ወረዳ ምክር ቤት 2ኛ መደበኛ ጉባኤን ለማካሄድ ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ፡፡
ምክር ቤት ጉባአኤው ልዩ ልዩ አጀንዳዎችን ለምክር ቤቱ አቅርቦ ያፀድቃሉ ተብሎ ይጠበቃል። የኮልሜ ወረዳ ምክር ቤት 2ኛ መደበኛ ጉባኤ ሚያዚያ 11-12/2016 ዓ/ም እንደሚካሄድ የወረዳው ምክር ቤት ዋና አፌ ጉባኤ የተከበሩ…
የኮንሶ ዞን ስፖርት ክለብ 2 ዋንጫ እና የ35 ሜዳሊያዎች ባለቤት ሆነ።
የኮንሶ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ገልገሎ ገልሾ ለዞኑ ስፖርት ልዑክ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ለመጀመሪያ ጊዜ በአዲሲቷ ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል 12 ዞኖች መካከል በተደረገው የተለያዩ ስፖርታዊ ውድድሮች ላይ በመሳተፋችን ታላቅ ደስታ ተሰምቶናል…
1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል የመተሳሰብ፣ መረዳዳት እና የአብሮነት በዓል እንዲሆን የኮንሶ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ገልገሎ ገልሾ ተናገሩ።
ዋና አስተዳደሩ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለዒድ አል ፈጥር በዓል በሠላም አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ይህ በዓል በእስልምና እምነት ተከታዮች መንፈሳዊ ትርጉም ያለው በመሆኑና የረመዳን ወር ማጠቃለያ ታላቅ በዓል በመሆኑ…
ኮንሶ ዞን ሽግግር ምክር ቤት ከሰዓት ውሎው የ6 ወራት የዞኑ ከፍተኛ ፍ/ቤት ሪፖርት አድምጦ ውሳኔ አሳለፈ።
የዞኑ ፋይናንስና በጀት ቁጥጥር ቋሚ ኮሚቴ ለምክር ቤቱ የተከለሰ የ2016 የበጀት ረቂቅ አዋጅ አቅርቦም ፀድቋል። የከፍተኛ ፍ/ቤት አፈፃፀም ሪፖርት አበረታች ነው ያለው አስተያየት ሰጪ ምክር ቤት አባላቱ፣ ለታችኛው መዋቅሮች ድጋፍና…
የኮንሶ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ገልገሎ ገልሾ የ2016 በጀት የ6 ወራት የአስፈጻሚ መ/ቤቶች አፈፃፀም ሪፖርት አቅርበው የዞኑ ሽግግር ምክር ቤት የቀረበው አፈፃፀም ሪፖርት ገምግሞ አስተያየት ሰጥተዋል።
በአስፈፃሚ መ/ቤቶች የሚስተዋሉ የመፈፀም ክፍተቶችን በመለየት የሚናገለግለው ህዝባችን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ እንደሚያስፈልግ አሳስበዋል። በከተማና መሠረተ ልማት መምሪያ በኢንቨስትመንት መሬት አቅርቦት ዙሪያ የሳይት ፕላን አሰጣጥ የፍትሃዊነት መጓደልና የህገ ወጥ ግንባታ መስፋፋትን ለመከላከል…
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ከUNICFE ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር ለሁለት ቀናት በኮንሶ ዞን ሲያካሂድ የቆየው የምክክር መድረክ አጠናቀቀ።
ዘርፈ ብዙ የክትባት አቀራረብ በአንድ ጊዜ የሚከናወን ተግባር አይደለም ያሉት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ የክትባት አስተባባሪ አቶ ተካልኝ ሳህሌ የዜሮ ዶዝ ክትባት፣ የቫይታሚን፣ የምግብ እጥረት ልየታ ስራዎች በቤት ለቤት…
የኮንሶ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ገልገሎ ገልሾ እና የዞኑ ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሻካይቶ ሳይሙሮ በፆም ላይ ለሚገኙ የእስልምና እምነት ተከታይ ወንድምና እህት ማህበረሰብ ለማፍጠሪያ የሚሆን ተምር አበረከቱ፡፡
ረመዳን ፆም ህዝቤ ሙስልሙ ስለ ሀገር ሠላም የሚያስብበት፣ ስለ ፍቅር የሚኖርበት ውድ ወር በመሆኑ ፆሙን በሠላም እንዲያሳልፉ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪና ብልጽግና ፓርቲ ኃላፊ በጋራ ተመኝተዋል፡፡ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ገልገሎ…















