እንደሀገር እየተካሄደ ያለው የተቀናጀ 4ኛ ዙር የኮቪድ-19ና የማህፀን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት ዘመቻ በኮንሶ ዞን በይፋ ማስጀመሩን የዞኑ ጤና መምሪያ አስታወቀ።
#Ethio_Konso የዘመቻው ማስጀመሪያ መርሃ ግብር በካራት ከተማ አስተዳደር ጃርሶ ሙሉ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ተጀምሯል። በዞናችን በይፋ የተጀመረው የኮቪድ-19ና ከጡት ካንሰር ቀጥሎ ገዳይ የሆነው የማህፀን በር ካንሰር በዓለም አቀፍ ደረጃ የበርካታ…
የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ 589 የእርሻ ትራክተሮችን አርሶ አደሮች አስረከቡ፣
#Ethio_Konso የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ሸመልስ አብዲሳን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ የመንግስት ስራ ኃላፊዎች በተገኙበት 589 ትራክተሮች ለአርሶ አደሮች እና በማክሮ ኢንተርፕራይዝ ለተደራጁ ማህበራት አስረክበዋል። እነዚህ ትራክተሮች መንግስት ለአርሶ አደሩ ባዘጋጀው…
የመንግስት ውስን ሃብት በተሰጠው ኃላፊነትና አሰራር መሠረት ከብክነት በመከላከል ለታለመለት ዓላማ ማዋል እንደሚገባ ተጠቆመ።
#Ethio_Konso የኮንሶ ዞን ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ የ2015 በጀት ዓመት የ9 ወራት አፈጻጸም ሪፖርት ገምግሞ በ2016 ዞናዊ ቅድመ በጀት ዝግጅት ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር መክሯል። በግምገማ መድረኩ የእንኳን ደህና መጣችሁ…









