የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች የጋራ የሠላም እና አንድነት በሚጠናከርበት እሳቤ ዙሪያ በኮንሶ ዞን ካራት ከተማ የጋራ መድረክ አካሄዱ፣
የኮንሶ፣ የኧሌ እና የጋርዱላ ዞኖች የፊት አመራሮች እና የክልሉ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች የጋራ ሠላምና አንድነት በሚጠበቅባቸው ጉዳዮች ላይ በኮንሶ ዞን ካራት ከተማ የሶስትዮሽ የምክክር መድረክ አካሂደዋል፣ በምክክሩ ላይ የክልሉ ብሔረሰቦች…
ማርች 8ን አስመልክቶ የማህጸን በር ካንሰር ምርመራ ተካሄደ፣
በኮንሶ ዞን በዛሬው ዕለት የተከበረውን የሴቶች ቀን/ማርች 8ን አስመልክቶ የማህጸን በር ካንሰር ምርመራ ተካሄደ፣ በዞኑ ከሁሉም መዋቅሮች ከተውጣጡ ባለድርሻ አካላት ጋር በካራት ከተማ ዓለም አቀፉ የሴቶች ቀን/ማርች 8 በድምቀት የተከበረ…
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ ጥላሁን ከበደ በልማትና በሠላም ዕሴት ግንባታ ዙሪያ፣ ከዞኑ የተለያዩ መዋቅሮች የተወጣጡ የኃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ ነጋዴው ማህበረሰብ እንዲሁም ከተለያዩ ማህበራዊ መሠረት ከተወጣጡ አካላት ጋር ውይይት አካሂደዋል።
በዞኑ ጥያቄ ወቅት የባከነው የልማት ስራን ለመካስ የዞኑ አመራሩን ጨምሮ ሁሉም ልረባረብ ይገባል – ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ ጥላሁን ከበደ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ ጥላሁን ከበደ በልማትና…
ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ለይፋዊ የስራ ጉዳይ ኮንሶ ዞን ይገኛሉ
ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ለይፋዊ የስራ ጉዳይ ኮንሶ ዞን ይገኛሉ ርዕሰ መስተዳድሩ በቆይታቸው የተለያዩ መንግስታዊ ስራዎችን የሚከውኑ እና በዞኑ የተሰሩ የልማት ስራዎችን የሚጎበኙ ይሆናል ። ርዕሰ መስተዳድሩን ጨምሮ የክልሉ ዋና…
በኮንሶ ዞን ከተያዘው የ90 ቀናት የመንግስትና የፓርቲ ስራዎች ዕቅድ ውስጥ የአንድ ወር ተግባራት አፈፃፀም ተገምግሟል
በመንግስትና በፓርቲ መሳካት አለባቸው ተብለው የታለሙ ዕቅዶችን ወደ መሬት ማውረድ እንደሚገባ ተገለጸ፣ በኮንሶ ዞን ከተያዘው የ90 ቀናት የመንግስትና የፓርቲ ስራዎች ዕቅድ ውስጥ የአንድ ወር ተግባራት አፈፃፀም ተገምግሟል። በመድረኩ የዞኑ ብልጽግና…
መጋቢት 24 ፍሬዎች ጋር ተያይዞ የተካሄደው ፓናል ውይይት የማጠቃለያ መድረክ
ፓርቲያችን ወደ ስልጣን ከመጣ ወዲህ ከራስ ጀምሮ እስከ ሀገር በርካታ ለውጦችን ማየት ችለናል፦ ከመጋቢት 24 ፍሬዎች ጋር ተያይዞ በተካሄደው የፓናል ውይይት የማጠቃለያ መድረክ ላይ የተሳተፉ የብልጽግና ሕብረት አባላት የደቡብ ኢትዮጵያ…
ፖሊስ መምሪያ ጋር በመተባበር ያሰለጠናቸውን 75 በጎ ፈቃደኛ የተማሪ ትራፊክ ፖሊስ አባላትን አስመረቀ፣
የኮንሶ ዞን መንገድና ትራንስፖርት ልማት መምሪያ ከዞኑ ፖሊስ መምሪያ ጋር በመተባበር ያሰለጠናቸውን 75 በጎ ፈቃደኛ የተማሪ ትራፊክ ፖሊስ አባላትን አስመረቀ፣ በካራት ከተማ አስተዳደር ካሉ ሰባት ት/ቤቶች የተውጣጡት እነዚህ የተማሪ ትራፊክ…
ታላቁ የህዳሴ ግድብ ከተስፋ ጭላንጭል ወደ ሚጨበጥ ብርሃን
ታላቁ የህዳሴ ግድብ ከተስፋ ጭላንጭል ወደ ሚጨበጥ ብርሃን የሚያሻግረን ታላቅ ፕሮጀክት በመሆኑ ሁሉም ሰው የዜግነት ግዴታውን ሊወጣ ይገባል-የተከበሩ አቶ ገለቦ ጎልቶሞ የኮንሶ ዞን ዋና አስተዳዳሪ የተከበሩ አቶ ገለቦ ጎልቶሞ ከደቡብ…
የኮንሶ ዞን ከተማ እና መሰረተ ልማት መምሪያ በልማት ማስፋፊያ አከባቢ የሚገኙ ህገወጥ ይዞታዎችን ህጋዊ ስርአት ለማስያዝ በተወሰነው የመስተዳድር ምክር ቤት ውሳኔ ዙርያ የውይይት መድረክ አካሄደ
የኮንሶ ዞን ከተማ እና መሰረተ ልማት መምሪያ በልማት ማስፋፊያ አከባቢ የሚገኙ ህገወጥ ይዞታዎችን ህጋዊ ስርአት ለማስያዝ በተወሰነው የመስተዳድር ምክር ቤት ውሳኔ ዙርያ የውይይት መድረክ አካሄደ። የዞኑ ምክትል አስተዳዳሪ እና የውሃ…















