የኮንሶ ሳብስቴሽን ፕሮጀክት፤ የግንባታ ቦታ ምልከታና የቴክኒክ ማረጋገጫ ሥራ ተካሄደ፣

የኮንሶ ሳብስቴሽን ፕሮጀክት፤ የግንባታ ቦታ ምልከታና የቴክኒክ ማረጋገጫ ሥራ ተካሄደ፣ ነሐሴ 06/2018 ዓ.ም ( ኮንሶ ዞን ኮሙኒኬሽን) ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጅነሪንግ ክፍል የተውጣጣ የኃላፊዎችና የባለሙያዎች ቡድን በኮንሶ ዞን ለሚገነባው የሳብስቴሽን…

በኮንሶ የተካሄደው የእርቀ-ሰላም ጉባኤ ለዘላቂ ሠላም ፣ አንድነትና ብልፅግና ጠንካራ መሠረት መሆኑ ተገለጸ

በኮንሶ የተካሄደው የእርቀ-ሰላም ጉባኤ ለዘላቂ ሠላም ፣ አንድነትና ብልፅግና ጠንካራ መሠረት መሆኑ ተገለጸ በኮንሶ ዞን ሠገን ዙሪያ ወረዳ “ሁሉ አቀፍ እርቀ-ሰላም ኮንፈረንስ ለወረዳው ሁለንተናዊ ብልጽግና!” በሚል መሪ ቃል የተካሄደው የእርቀ-ሰላም…

ችግኞችን በአግባቡ በመንከባከብ፣ አዳዲስ የችግኝ ማፍያ ጣቢያዎችን በማስፋፋትና በአዲሱ በጀት ዓመት ከዕቅድ በላይ ለማከናወን ቅድሜ ዝግጅት መጠናቀቁን አቶ ጉራሾ ጎስኬ አስታወቁ::

ችግኞችን በአግባቡ በመንከባከብ፣ አዳዲስ የችግኝ ማፍያ ጣቢያዎችን በማስፋፋትና በአዲሱ በጀት ዓመት ከዕቅድ በላይ ለማከናወን ቅድሜ ዝግጅት መጠናቀቁን አቶ ጉራሾ ጎስኬ አስታወቁ:: ካራት፦ ሐምሌ 26/2018 ዓ.ም;(ኮንሶ ዞን ኮሙኒኬሽን ) የኮንሶ ዞን…

greenlegacy2018

“ተስፋን እንትከል!” በሚል መሪህ በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሃ ግብር በኮንሶ ዞን ሠገን ዙሪያ ወረዳ መለጋ ዱጋያ ቀበሌ በይፋ ተካሂዷል፣ ‎ካራት:ሐምሌ ።27/2018 ዓ.ም (ኮንሶ ዞን ኮሙኒኬሽን) በ2018 ዓ.ም…

የኮንሶ ዞን ገቢዎች መምሪያ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በገቢ አሰባሰብ በክልሉ 3ኛ ደረጃን በመያዝ ተሸልሟል፣

የኮንሶ ዞን ገቢዎች መምሪያ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በገቢ አሰባሰብ በክልሉ 3ኛ ደረጃን በመያዝ ተሸልሟል፣ የኮንሶ ዞን ገቢዎች መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ባስመዘገበው አመርቂ የገቢ አሰባሰብ አፈጻጸም በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከሚገኙ…

2018 ዓ/ም ካራት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ 5ኛ ዙር የሠልጣኞች ምረቃ ሥነ-ሥርዓት

በኮንሶ ዞን የካራት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ 5ኛ ዙር የሠልጣኞች ምረቃ ሥነ-ሥርዓት ላይ የኮንሶ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ክቡር አቶ ገለቦ ጎልቶሞ ያስተላለፉት መልዕክት ካራት፣ ሐምሌ 16/2018 ዓ.ም. (ኮንሶ ዞን ኮሙኒኬሽን) በካራት…

7ኛው ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫ በድል መጠናቀቁን ተከትሎ “ልማትን በማስቀጠል ብልጽግናን እናረጋግጥ!” በሚል መሪ ቃል የምስጋና መርሃግብር በቱራይቴ–ፓታንካልቶ

7ኛው ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫ በድል መጠናቀቁን ተከትሎ “ልማትን በማስቀጠል ብልጽግናን እናረጋግጥ!” በሚል መሪ ቃል የምስጋና መርሃግብር በቱራይቴ–ፓታንካልቶ ሰፈር ተካሄደ፣ ‎ካራት፣ ሐምሌ 12/2018 ዓ.ም. (ኮንሶ ዞን ኮሙኒኬሽን) ‎“ልማትን በማስቀጠል ብልጽግናን እናረጋግጥ!”…

ፖለቲካ ፓርቲዎች የእውቅናና የምስጋና መርሃ ግብር

“ጠንካራ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤቶች ለጠንካራ ዲሞክራሲያዊ ባህል ግንባታ” በሚል መሪ ቃል ለፖለቲካ ፓርቲዎች የእውቅናና የምስጋና መርሃ ግብር ተካሂዷል። ካራት፣ ሐምሌ 3/2018 ዓ/ም (ኮንሶ ዞን መ/ኮ/አገልግሎት) በመድረኩ የእንኳን ደህና…

ደቡብ ኢትዮጵያ

ደቡብ ኢትዮጵያ፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን በውብ የባህል ቀለም እና እሴት ደምቃ ተቀብላቸዋለች!#PMOEthiopia

የኮንሶ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኮንሶ ቅርንጫፍ ጋር በመተባበር ለመንግስት ሰራተኞች በቴክኖሎጂ የታገዘ የብድርና ቁጠባ አገልግሎት ለማዳረስ የውል ስምምነት ተፈራርሟል።

የኮንሶ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኮንሶ ቅርንጫፍ ጋር በመተባበር ለመንግስት ሰራተኞች በቴክኖሎጂ የታገዘ የብድርና ቁጠባ አገልግሎት ለማዳረስ የውል ስምምነት ተፈራርሟል። ስምምነቱ ሰራተኞች የብድር፣ የቁጠባ፣ የሲቢኢ ብር (CBE…