ኮንሶ ዲጂታል ሬዲዮ የሙከራ ስርጭት መጀመሩን አስታወቀ።
ኮንሶ ዞን መንግስት ኮሚኒኬሽን ጉ/መምሪያ “ኮንሶ ዲጂታል ሬዲዮ” የሙከራ ስርጭት መጀመሩን አስታወቀ።
”ብክለት ይብቃ ውበት ይንቃ!” በሚል መሪህ ቃል የደቡብ ኢትዮጽያ ክልላዊ መንግስት ደንና አከባቢ ጥበቃ ልማት ቦሮ ክልል አቀፍ የብክለት መከላከል ንቅናቄ ማስጀመሪያ መድረክ በአርባምንጭ ከተማ እያካሄደ ነው።
”ብክለት ይብቃ ውበት ይንቃ!” በሚል መሪህ ቃል የደቡብ ኢትዮጽያ ክልላዊ መንግስት ደንና አከባቢ ጥበቃ ልማት ቦሮ ክልል አቀፍ የብክለት መከላከል ንቅናቄ ማስጀመሪያ መድረክ በአርባምንጭ ከተማ እያካሄደ ነው። የፕላስቲክ ብክለት በሰውና…
የኮንሶ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ገልገሎ ገልሾ አንድ ተራራ የማልማት ቃል ኪዳን ሰነድ ተረከቡ።
በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ ጥላሁን ከበደ ተነሳሽነት የተጀመረው አንድ ተራራን የማልማት ንቅናቄ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ዞኖች ከተመረጡ 10 ዞኖች አንዱ ኮንሶ ሲሆን የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ገልገሎ ሰነዱን ተቀብለዋል።…
በትኩረት ለውጤት በመስራት የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ እንደሚገባ ተጠቆመ።
ፓርቲው የ100 ቀናት ልዩ ልዩ ተግባራት እቅድ አፈፃፀምና የአመራር ስምርትን ገመገመ። የአመራር ስምርት ግምገማ የመሩት የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ገልገሎ ገልሾ እና የብልፅግና ፓርቲ ቅ/ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ሻካይቶ ሳይሙሮ እንደተናገሩት…
ኢትዮጵያዊንና ትውልደ ኢትጵያዊያን እናንተ እያላችሁ ልጆቻችን በትምህርት መማሪያ መጽሐፍት እጦት ምክንያት ከትምህርት ገበታቸው ውጭ አይሆኑን!
የተወደዳችሁ ወገኖች ውጭ ሀገርና ሀገር ውስጥ ያላችሁ ሁሉ የልጆቻችን እና ተማሪዎችን ድምፅ በመስማት እንዲትደግፉ እንላለን። “ተቸግረናል እርዱን!” የህፃናት ድምፅ ነው! የተከበራችሁ ቤተሰቦች ድጋፍ ለማድረግና ልጆች በትምህርት ገበታቸው እንዲሆኑ ”አንድ መጽሐፍ…
በኮንሶ ዞን የኮልሜ ወረዳ ምክር ቤት 2ኛ መደበኛ ጉባኤን ለማካሄድ ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ፡፡
ምክር ቤት ጉባአኤው ልዩ ልዩ አጀንዳዎችን ለምክር ቤቱ አቅርቦ ያፀድቃሉ ተብሎ ይጠበቃል። የኮልሜ ወረዳ ምክር ቤት 2ኛ መደበኛ ጉባኤ ሚያዚያ 11-12/2016 ዓ/ም እንደሚካሄድ የወረዳው ምክር ቤት ዋና አፌ ጉባኤ የተከበሩ…
የኮንሶ ዞን ስፖርት ክለብ 2 ዋንጫ እና የ35 ሜዳሊያዎች ባለቤት ሆነ።
የኮንሶ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ገልገሎ ገልሾ ለዞኑ ስፖርት ልዑክ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ለመጀመሪያ ጊዜ በአዲሲቷ ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል 12 ዞኖች መካከል በተደረገው የተለያዩ ስፖርታዊ ውድድሮች ላይ በመሳተፋችን ታላቅ ደስታ ተሰምቶናል…















