| “ሀገር በቀል እውቀት ለአካባቢ ጥበቃና ለኮሪደር ልማት ስኬት ያለው ሚና ከፍተኛ ነው” ፦ ለሊሴ ነሜ (ዶ/ር) ግንቦት 29/2018 ዓ/ም (ኮ/ዞ/መ/ኮ/አገልግሎት) ሀገር በቀል እውቀት ለአካባቢ ጥበቃ ስራ ትልቅ ትርጉም ያለው…
የኮንሶ ምርጫ ክልል ጽ/ቤት ጊዜያዊ የምርጫ ውጤትን ይፋ አደረገ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የኮንሶ ምርጫ ክልል ጽ/ቤት ጊዜያዊ የምርጫ ውጤትን ይፋ አደረገ ግንቦት 30/2018 ዓ.ም. ( ኮንሶ ዞን መንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የኮንሶ ምርጫ ክልል ጽ/ቤት…
“ከምርጫ ድባብ ወደ ልማት እምርታ መሸጋገር የወቅቱ ተግባራችን ነው፤
“ከምርጫ ድባብ ወደ ልማት እምርታ መሸጋገር የወቅቱ ተግባራችን ነው፤ የሕዝቡን የልማት ጥያቄ በተጨባጭ ውጤት መመለስ ቀጣይ ትኩረታችን ይሆናል” ክቡር አቶ ገለቦ ጎልቶሞ የኮንሶ ዞን ዋና አስተዳዳሪ
በኮንሶ ዞን ኮልሜ ወረዳ የሚገኘው የማሶያ ቀበሌ የሶላር ፕሮጀክት ግንባታ የደረሰበትን ደረጃ የፌዴራል ፣ የክልል፣ የዞንና የወረዳ አመራሮች ጎበኙ
በኮንሶ ዞን ኮልሜ ወረዳ የሚገኘው የማሶያ ቀበሌ የሶላር ፕሮጀክት ግንባታ የደረሰበትን ደረጃ የፌዴራል ፣ የክልል፣ የዞንና የወረዳ አመራሮች ጎበኙ የኢፌዴሪ ስራና ክህሎት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታና የኮንሶ ምርጫ ክልል የህዝብ ተወካዮች…
ሰባተኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ በኮንሶ ዞን በሰላም መጠናቀቁን አስመልክቶ የኮንሶ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ክቡር አቶ ገለቦ ጎልቶሞ የሰጡት መግለጫ
ሰባተኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ በኮንሶ ዞን በሰላም መጠናቀቁን አስመልክቶ የኮንሶ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ክቡር አቶ ገለቦ ጎልቶሞ የሰጡት መግለጫ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮንሶ ዞን የተካሄደው 7ኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ በሁሉም…
“ሰላም፣ ትብብርና የሕዝብ ንቁ ተሳትፎ የሰባተኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ ስኬት መሠረቶች ናቸው” ሲሉ የኮንሶ ዞን ነዋሪዎች ገለጹ
“ሰላም፣ ትብብርና የሕዝብ ንቁ ተሳትፎ የሰባተኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ ስኬት መሠረቶች ናቸው” ሲሉ የኮንሶ ዞን ነዋሪዎች ገለጹ በኮንሶ ዞን የሰባተኛውን ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ በተመለከተ አስተያየታቸውን የሰጡ ነዋሪዎች፣ ምርጫው በፍጹም ሰላማዊ…
የኮንሶ ሞዴል 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታም በፌዴራል ትምህርት ሚኒስቴር፣ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት፣ በኮንሶ ዞን አስተዳደር እና በልማት አጋሮች መካከል የተፈጠረ የትብብር ውጤት መሆኑን ገልጸዋል።
በኮንሶ ዞን 7ኛው ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ በሰላም ከተጠናቀቀ በኋላ የልማት ሥራዎች በተጠናከረ ሁኔታ መቀጠላቸው ተገለጸ በኮንሶ ዞን 7ኛው ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ በሰላም፣ በሥርዓትና በተሳካ ሁኔታ ከተጠናቀቀ በኋላ፣ ከምርጫው በፊት ሲከናወኑ…
በኮንሶ ዞን ያሉ አጠቃላይ አመራሮች በወቅታዊው ዓለም አቀፋዊ እና ሃገራዊ ጉዳዮች ላይ መከሩ፣
አመራራችን ችግሮችን ወይም ፈተናዎችን ወደ ምቹ አጋጣሚ በመቀየሮ ለለውጥ የሚሰለፍ መሆን አለበት:- ኮሚሽነር ሐልገዮ ጅሎ በኮንሶ ዞን ያሉ አጠቃላይ አመራሮች በወቅታዊው ዓለም አቀፋዊ እና ሃገራዊ ጉዳዮች ላይ መከሩ፣ ”የአሜሪካ-እስራኤል እና…
ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ በኮንሶ ዞን ያሉ ታሪካዊ እና የቱሪዝም መዳረሻዎችን ጎበኙ፣
ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ በኮንሶ ዞን ያሉ ታሪካዊ እና የቱሪዝም መዳረሻዎችን ጎበኙ፣ በጥንታዊ ታሪክና በድንቅ ሕይወት የተሞላ የደቡብ ኢትዮጵያ መሬት፣ በተለይ ደግሞ በኮንሶ ዞን የሚገኙ የተፈጥሮ እና በሰው እጅ የተዋቀሩ ድንቅ…
5ኛዉ ዙር ዞን አቀፍ የተቀናጀ የልጅነት ልምሻ (ፖሊዮ) ክትባት ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር በካራት ዙሪያ ወረዳ በመጨሎ ቀበሌ
ዞን አቀፍ የተቀናጀ ፖሊዮ ክትባት ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር በኮንሶ ዞን ካራት ዙሪያ ወረዳ በመጨሎ ቀበሌ በይፋ ተጀመረ። 5ኛዉ ዙር ዞን አቀፍ የተቀናጀ የልጅነት ልምሻ (ፖሊዮ) ክትባት ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር በካራት ዙሪያ ወረዳ…

በHEKS-EPER ዓለም አቀፍ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ ሚስተር ዋልተር ሽሚድ የተመራ ልዑክ ቡድን ኮንሶ ዞን ገባ
ኮሙኒኬሽን ለላቀ ውጤት
ለአዲሱ የኮንሶ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ዶ/ር ኦንጋዬ ኦዳ አቀባበል እና ለቀድሞ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ ክቡር አቶ ገለቦ ጎልቶሞ የሽኝት መርሃግብር ተካሂዷል
የዞኑ ከፍተኛ ስራ ኃላፊዎች ከፓስቃ-ፋሻ ከተማ እየተሠራ ያለውን መንገድ መስክ ምልከታ አደረጉ፣
ደረሰኝ ይስጡ፣ ይቀበሉ” ዞናዊ የንቅናቄ መድረክ
በኮንሶ ዞን የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በይፋ ተጀመረ
በራሳችን አቅም የራሳችንን ችግር እንፍታ፤ሠላማችንን በጋራ እንጠበቅ
በካራት መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በቅርቡ ለአገልግሎት የሚከፈቱ ፕሮጀክቶች ተጎበኙ
የኮንሶ ዞን ብልፅግና ኢንስፔክሽንና የሥነ-ምግባር ኮሚሽን የ2018 ዓ.ም የ2ኛ መንፈቀ ዓመት የአመራር ግምገማና ምዘና አካሄደ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጅነሪንግ ቡድን የኮንሶን ባህላዊ ቅርስ የሆነውን የጋሞሌ አምባ መንደርን ጎበኙ














































































