የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች የጋራ የሠላም እና አንድነት በሚጠናከርበት እሳቤ ዙሪያ በኮንሶ ዞን ካራት ከተማ የጋራ መድረክ አካሄዱ፣

‎የኮንሶ፣ የኧሌ እና የጋርዱላ ዞኖች የፊት አመራሮች እና የክልሉ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች የጋራ ሠላምና አንድነት በሚጠበቅባቸው ጉዳዮች ላይ በኮንሶ ዞን ካራት ከተማ የሶስትዮሽ የምክክር መድረክ አካሂደዋል፣ ‎በምክክሩ ላይ የክልሉ ብሔረሰቦች…

ማርች 8ን አስመልክቶ የማህጸን በር ካንሰር ምርመራ ተካሄደ፣

በኮንሶ ዞን በዛሬው ዕለት የተከበረውን የሴቶች ቀን/ማርች 8ን አስመልክቶ የማህጸን በር ካንሰር ምርመራ ተካሄደ፣ በዞኑ ከሁሉም መዋቅሮች ከተውጣጡ ባለድርሻ አካላት ጋር በካራት ከተማ ዓለም አቀፉ የሴቶች ቀን/ማርች 8 በድምቀት የተከበረ…