“ቃልን ባህል በማድረግ ብልጽግናችንን እናረጋግጣለን!” በሚል መሪ ቃል የተጀመረው 9ኛው ዙር የኮንሶ ዞን ብልጽግና ፓርቲ የአባላት ኮንፍረንስ ተጠናቀቀ፣
የመደመር መንገድን የመረጠ፣ እንደዚሁም ብልጽግናን ግብ አደርጎ የተጀመረ ፓርቲ አለን! – አቶ ሐመር ሐንሻ “ቃልን ባህል በማድረግ ብልጽግናችንን እናረጋግጣለን!” በሚል መሪ ቃል የተጀመረው 9ኛው ዙር የኮንሶ ዞን ብልጽግና ፓርቲ የአባላት…
የካራት ከተማ ነዋሪዎች የኮሪደር ልማት
የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት ለከተማችን ውበት ከመስጠት ባሻገር ለኢንቨስትመንት ምቹ ሁኔታን በመፍጠር ውስጥ የሚኖረው ፋይዳ የጎላ በመሆኑ ሁሉም የበኩሉን አስተዋጽኦ ሊያበረክት እንደሚገባ ተገለፀ፣ የካራት ከተማ ነዋሪዎች የኮሪደር ልማት ኢንሼቲቭ በጠቅላይ ሚኒስቴራችን…
የወረዳው ህዝብ ለሠላም የሚከፈል ዋጋ ሁሉ እንከፍላለንም
“ሠላም ከፈጣሪ የተሰጠን የማይነጥፍ ሀብት ነው!” ሲሉ በኮንሶ ዞን ሠገን ዙሪያ ወረዳ አባቶች ተናገሩ። የወረዳው ህዝብ ለሠላም የሚከፈል ዋጋ ሁሉ እንከፍላለንም ሲሉ ተደምጠዋል። ለወረዳዉ ሠላም ዘብ በመቆም የሠገን ዙሪያ ወረዳን…
የከተራ በዓል በኮንሶ ዞን በደማቅ ሁኔታ ተከበረ፣
የከተራ በዓል በኮንሶ ዞን በደማቅ ሁኔታ ተከበረ፣ በበዓሉ ታቦታቱ ከመንበረ ክብራቸው በመነሳት በምእመናን ታጅበው በደማቅ ሀይማኖታዊ ስርአት ወደ ጥምቀተ ባህሩ ስፍራ ተጉዘዋል። በበዓሉ ለምእመናኑ መንፈሳዊ መልእክት ያስተላለፉት የኮንሶ ዞን ወረዳዎች…
በኮንሶ ዞን የጥምቀት በዓል በደማቅ ሁኔታ ተከበረ፣
በኮንሶ ዞን የጥምቀት በዓል በደማቅ ሁኔታ ተከበረ፣ በባህረ-ጥምቀቱ ስፍራ የተለያዩ ሀይማኖታዊ ስርዓቶች የተከናወኑ ሲሆን፣ የቃለ-ወንጌል ትምህርት እና በካህናት አባቶች ጸበል የመርጨት ስነ-ስርዓት ተካሂዷል። ከዚያ በመቀጠልም ታቦታቱ በምእመናን ታጅበው በደማቅ ሀይማኖታዊ…











