የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ከUNICFE ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር ለሁለት ቀናት በኮንሶ ዞን ሲያካሂድ የቆየው የምክክር መድረክ አጠናቀቀ።
ዘርፈ ብዙ የክትባት አቀራረብ በአንድ ጊዜ የሚከናወን ተግባር አይደለም ያሉት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ የክትባት አስተባባሪ አቶ ተካልኝ ሳህሌ የዜሮ ዶዝ ክትባት፣ የቫይታሚን፣ የምግብ እጥረት ልየታ ስራዎች በቤት ለቤት…
የኮንሶ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ገልገሎ ገልሾ እና የዞኑ ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሻካይቶ ሳይሙሮ በፆም ላይ ለሚገኙ የእስልምና እምነት ተከታይ ወንድምና እህት ማህበረሰብ ለማፍጠሪያ የሚሆን ተምር አበረከቱ፡፡
ረመዳን ፆም ህዝቤ ሙስልሙ ስለ ሀገር ሠላም የሚያስብበት፣ ስለ ፍቅር የሚኖርበት ውድ ወር በመሆኑ ፆሙን በሠላም እንዲያሳልፉ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪና ብልጽግና ፓርቲ ኃላፊ በጋራ ተመኝተዋል፡፡ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ገልገሎ…
የኮንሶ ዞን ምክር ቤት 8ኛ መደበኛ ጉባኤን ለማካሄድ ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ፡፡
በጉባአኤው ልዩ ልዩ አጀንዳዎች ለምክር ቤቱ ቀርቦ ይፀድቃሉ ተብሎም ይጠበቃል። የኮንሶ ዞን ምክር ቤት 8ኛ መደበኛ ጉባኤ በመጋቢት 30/2016 ዓ/ም እንደሚካሄድ የዞኑ ምክር ቤት ዋና አፌ ጉባኤ የተከበሩ አቶ ገልገሎ…
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ከUNICFE ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር ለሁለት ቀናት በኮንሶ ዞን ሲያካሂድ የቆየው የምክክር መድረክ አጠናቀቀ።
________ ዘርፈ ብዙ የክትባት አቀራረብ በአንድ ጊዜ የሚከናወን ተግባር አይደለም ያሉት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ የክትባት አስተባባሪ አቶ ተካልኝ ሳህሌ የዜሮ ዶዝ ክትባት፣ የቫይታሚን፣ የምግብ እጥረት ልየታ ስራዎች በቤት…
የተደራጀ የሴቶች ሚዲያ ሰራዊት በመገንባትና የዲጂታል ሚዲያ አጠቃቀም ስርአትን ማሳደግ እንደሚገባ ተጠቆመ።
የኮንሶ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዞኑ የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉ/መምሪያ እና ሣይንስና ቴክኖሎጂ መምሪያ በጋራ በመተባበር “ሴቶችና ቴክኖሎጂ ለሀገር ግንባታ” በሚል መሪህ ቃል ለተለዩ የሚዲያ አባላት የግንዛቤ ማስጨበጫ…
የኮንሶ ዞን ዋና አስተዳደር አቶ ገልገሎ ገልሾ ለህዝቤ ሙስልሙ ማፍጠሪያ የሚሆን ተምር አበረከቱ፡፡
Copyright ©konso Zone gov’t communication dpt የኮንሶ ዞን ዋና አስተዳደር አቶ ገልገሎ ገልሾ ለህዝቤ ሙስልሙ ማፍጠሪያ የሚሆን ተምር አበረከቱ፡፡ የኮንሶ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ገልገሎ ገልሾ እና የዞኑ ብልጽግና ፓርቲ…
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት የ3 ቀናት የድጋፍና ክትትል ማጠቃለያ ግብረመልስ ለኮንሶ ዞን ምክር ቤት ሰጠ።
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት የ3 ቀናት የድጋፍና ክትትል ማጠቃለያ ግብረመልስ ለኮንሶ ዞን ምክር ቤት ሰጠ። የዞን፣ የወረዳና ቀበሌያት ምክር ቤቶችን አፈጻጸም በማየት በጥንካሬ የታዩትን ማስቀጠልና በጉድለት የታዩትን ለማሻሻል ያለመ…
Ethio_Konso ባህላዊ ቅርሶች ለኢኮኖሚ ዕድገት ያላቸው ፋይዳ የጎላ በመሆኑ ለቅርስ ጥበቃ ሁሉም የበኩሉን እንዲወጣ ተጠቆመ።
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ የካራት ማዕከል ሠራተኞች እንዲሁም የዞኑ ባለድርሻ አካላት ጋር የኮንሶ ባህላዊ ቅርሶች መስክ ምልከታ አካሂደዋል። ልዑካን ቡድኑ ምልከታውን ያካሄደው በከና ወረዳ እና ካራት ዙሪያ ወረዳ…
Ethio_Konso የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከተማ እና መሰረተ ልማት ቢሮ በኮንሶ ዞን ካራት ከተማ በማስፋፊያ አከባቢ ለሚገኙ አርሶ አደሮች ጊዜአዊ የይዞታ ማረጋገጫ ሰርተፊኬት አሰጣጥ ዙሪያ የግንዛቤ ስልጠና እየሰጠ ነው።
በመድረኩ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልእክት ያስተላለፉት የኮንሶ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ሻካይቶ ሳይሙሮ እንኳን ደህና መጣችሁ ብለው ልዩነታችን ዉበታችን ነው ብለው ከማእከሎቻችን አንዷ ወደ ሆነችው ካራት ከተማ እንኳን…











