የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ 589 የእርሻ ትራክተሮችን አርሶ አደሮች አስረከቡ፣

#Ethio_Konso የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ሸመልስ አብዲሳን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ የመንግስት ስራ ኃላፊዎች በተገኙበት 589 ትራክተሮች ለአርሶ አደሮች እና በማክሮ ኢንተርፕራይዝ ለተደራጁ ማህበራት አስረክበዋል።

እነዚህ ትራክተሮች መንግስት ለአርሶ አደሩ ባዘጋጀው የብድር አድል የተገዙ መሆኑ የተገለፀ ሲሆን በክልሉ የማምረት አቅምን ለማሳደግ ያግዛል ተብሏል።

የክልሉ መንግስት ለምርት የሚያግዙ ቁሳቁሶችን በማሟላት በክልሉ የማምረት አቅምን ለማሳደግ በትኩረት እየሰራ መሆኑንም ተመላክቷል።(OBN)

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟላ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን፡-

ፌስቡክ፡-https://www.facebook.com/Konso-Zone-govt-communication-affairs-Deptኮዞመኮጉመምሪያ-103168955004980/

ቴሌግራም፦ https://t.me/konso_zone_gov

ድረ ገጽ፦ http://Www.konsozone.org

በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

  • Giya Gina

    IS Ethiopian computer engineering graduate, journalist, and photographer who creates content focused on informing and inspiring local audiences. You can explore a portfolio of technical skills and projects on the Website. https://giyagina.22web.org

    Related Posts

    ደቡብ ኢትዮጵያ

    ደቡብ ኢትዮጵያ፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን በውብ የባህል ቀለም እና እሴት ደምቃ ተቀብላቸዋለች!#PMOEthiopia

    በኮንሶ ዞን ያሉ አጠቃላይ አመራሮች በወቅታዊው ዓለም አቀፋዊ እና ሃገራዊ ጉዳዮች ላይ መከሩ፣

    አመራራችን ችግሮችን ወይም ፈተናዎችን ወደ ምቹ አጋጣሚ በመቀየሮ ለለውጥ የሚሰለፍ መሆን አለበት:- ኮሚሽነር ሐልገዮ ጅሎ ‎በኮንሶ ዞን ያሉ አጠቃላይ አመራሮች በወቅታዊው ዓለም አቀፋዊ እና ሃገራዊ ጉዳዮች ላይ መከሩ፣ ‎”የአሜሪካ-እስራኤል እና…

    Leave a Reply

    Your email address will not be published. Required fields are marked *