የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ ገብረመስቀል ጫላ ኮንሶ ዞን ካራት ከተማ ገቡ፣

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ ገብረመስቀል ጫላ ኮንሶ ዞን ካራት ከተማ ገቡ፣

ክቡር አቶ ገብረመስቀል ኮንሶ ዞን ካራት ከተማ ሲደርሱ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ ኢንጂነር ፍሬዘር ኮርባይዶን ጨምሮ የዞኑ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል።

በኮንትሮባንድና ህገ ወጥ ንግድ መከላከልና መቆጣጠር፣ በኤክስፖርት ምርቶች አቅርቦትና ግብይት ዙሪያ የሚስተዋሉ ማነቆዎችን ለመፍታት ክልል አቀፍ ከግብረ ሀይልና ከባለድርሻ አካላት ጋር ምክክር ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል።

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ ገ/መስቀል ጫላ፣የክልሉ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ገለቦ ጎልቶሞን፣የብሔረሰቦች ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ የተከበሩ አቶ አዳማ ትንጳዬን ጨምሮ ሌሎች የክልል ከፍተኛ ስራ ኃላፊዎች አቀባበል ተደርጎላቸዋል።

መረጃው

የኮንሶ ዞን የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉ/መምሪያ

ህዳር 10/2017 ዓ/ም

  • Giya Gina

    IS Ethiopian computer engineering graduate, journalist, and photographer who creates content focused on informing and inspiring local audiences. You can explore a portfolio of technical skills and projects on the Website. https://giyagina.22web.org

    Related Posts

    ደቡብ ኢትዮጵያ

    ደቡብ ኢትዮጵያ፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን በውብ የባህል ቀለም እና እሴት ደምቃ ተቀብላቸዋለች!#PMOEthiopia

    በኮንሶ ዞን ያሉ አጠቃላይ አመራሮች በወቅታዊው ዓለም አቀፋዊ እና ሃገራዊ ጉዳዮች ላይ መከሩ፣

    አመራራችን ችግሮችን ወይም ፈተናዎችን ወደ ምቹ አጋጣሚ በመቀየሮ ለለውጥ የሚሰለፍ መሆን አለበት:- ኮሚሽነር ሐልገዮ ጅሎ ‎በኮንሶ ዞን ያሉ አጠቃላይ አመራሮች በወቅታዊው ዓለም አቀፋዊ እና ሃገራዊ ጉዳዮች ላይ መከሩ፣ ‎”የአሜሪካ-እስራኤል እና…

    Leave a Reply

    Your email address will not be published. Required fields are marked *