በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ኮሚኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ሰናይት ሰለሞን የተመራው ልዑክ በኮንሶ ዞን የመንግስት ኮሚኒኬሽን መምሪያ ድጋፍና ክትትል አደረገ።

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ኮሚኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ሰናይት ሰለሞን የተመራው ልዑክ በኮንሶ ዞን የመንግስት ኮሚኒኬሽን መምሪያ ድጋፍና ክትትል አደረገ።

ልዑካን ቡድኑ በመምሪያው የ2017 በጀት አመት 1ኛ ሩብ አመት አፈፃፀም ዙሪያ ከመምሪያው ኃላፊዎችና ከማኔጅመት አባላት ጋር የተወያየ ሲሆን ከተቋሙ አፈፃፀም በጥንካሬ የተሰሩ ስራዎችን በማበረታታትና ጉድለት በታየባቸው ላይ ምክረ-ሀሳብ ሰጥቷል።

ድጋፍና ክትትሉ ከፍተኛ መነሳሳት እንደፈጠረባቸው የገለፁት የመምሪያው ኃላፊዎችና የማኔጅመንት አባላት ድጋፉ ቀጣይነት እንዲኖረው እና በቀጣይ የክልሉ ቢሮ በቁሳቁስ መምሪያውን እንዲደግፍ ጠይቀዋል።

በመጨረሻም ለድጋፍና ክትትል የመጡት የክልሉ ኮሚኒኬሽን ቢሮ ልዑካን ቡድን በኮንሶ ዞን የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ የተከናወኑ ምርጥ ተሞክሮዎችን ተመልክተው አድንቀዋል።

መረጃው

የኮንሶ ዞን የመንግሥት ኮሚኒኬሽን ጉ/መምሪያ

ጥቅምት 25/2017 ዓ/ም

  • Giya Gina

    IS Ethiopian computer engineering graduate, journalist, and photographer who creates content focused on informing and inspiring local audiences. You can explore a portfolio of technical skills and projects on the Website. https://giyagina.22web.org

    Related Posts

    ደቡብ ኢትዮጵያ

    ደቡብ ኢትዮጵያ፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን በውብ የባህል ቀለም እና እሴት ደምቃ ተቀብላቸዋለች!#PMOEthiopia

    በኮንሶ ዞን ያሉ አጠቃላይ አመራሮች በወቅታዊው ዓለም አቀፋዊ እና ሃገራዊ ጉዳዮች ላይ መከሩ፣

    አመራራችን ችግሮችን ወይም ፈተናዎችን ወደ ምቹ አጋጣሚ በመቀየሮ ለለውጥ የሚሰለፍ መሆን አለበት:- ኮሚሽነር ሐልገዮ ጅሎ ‎በኮንሶ ዞን ያሉ አጠቃላይ አመራሮች በወቅታዊው ዓለም አቀፋዊ እና ሃገራዊ ጉዳዮች ላይ መከሩ፣ ‎”የአሜሪካ-እስራኤል እና…

    Leave a Reply

    Your email address will not be published. Required fields are marked *