
ኮንሶ ዞን መንግስት ኮሚኒኬሽን ጉ/መምሪያ “ኮንሶ ዲጂታል ሬዲዮ” የሙከራ ስርጭት መጀመሩን አስታወቀ።
#Ethio_Konso ኮንሶ ዞን መንግስት ኮሚኒኬሽን ጉ/መምሪያ “ኮንሶ ዲጂታል ሬዲዮ” የሙከራ ስርጭት መጀመሩን አስታወቀ።
የሙከራ ስርጭቱ ለተከታታይ ሁለት ወራት የሚቆይ እንደሆነም መምሪያው አስታውቋል።
______________
በዲጅታል ዘመን ዲጅታል በይነመረብ ተከታይና ተጠቃሚ ማፍራት ለዘላቂ ብልፅግና ስኬት ወሳኝ መሆኑን የዞኑ መንግስት ኮሚኒኬሽን ጉ/መምሪያ አስታወቀ።
ኮሚኒኬሽን መምሪያ ኃላፊው አቶ ሠራዊት ዲባባ እንደገለፁት ጊዜውን የሚመጥን ትክክለኛ መረጃ ለአድማጭ በማሰራጨት የኮንሶ ገፅታን መገንባት ያለመ መሆኑም ጠቁመዋል።
ከሁለት ወር ቆይታ በኃላ በሚሰናዳው ቢጋር መሰረት ሀገራዊ፣ ክልላዊና ዞናዊ የዜና ጥንቅር፣ መዝናኛ፣ ትምህርታዊ፣ መስህቦቻችን፣ ኢኮኖሚያችን፣ ፓለቲካዊ ቅኝት፣ ማስታወቂያዎችና ልዩ ልዩ ዝግጅቶችን በአማርኛና ኮንስኛ ቋንቋ ይዞ እንደሚቀርብ የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉ/መምሪያ ኃላፊው አቶ ሠራዊት ዲባባ አስረድተዋል።
በተጨማሪም
www.konsozone.org
https://t.me/konso_zone_gov
https://www.facebook.com/konsozone.org
https://zeno.fm/radio/konso-digital-radio/
https://zeno.fm/radio/konso-digital-radio/
https://zeno.fm/radio/konso-digital-radio/
መረጃ
የኮንሶ ዞን መንግስት ኮሚኒኬሽን ጉ/መምሪያ
መጋቢት 27/2016







