ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ለይፋዊ የስራ ጉዳይ ኮንሶ ዞን ይገኛሉ

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ለይፋዊ የስራ ጉዳይ ኮንሶ ዞን ይገኛሉ

  • ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ለይፋዊ የስራ ጉዳይ ኮንሶ ዞን ካርት ከተማ ገብተዋል።

ርዕሰ መስተዳድሩ በቆይታቸው የተለያዩ መንግስታዊ ስራዎችን የሚከውኑ እና በዞኑ የተሰሩ የልማት ስራዎችን የሚጎበኙ ይሆናል ።

ርዕሰ መስተዳድሩን ጨምሮ የክልሉ ዋና የመንግስት ተጠሪ አቶ ገብረመስቀል ጫላ እና ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ኮንሶ ዞን ካራት ከተማ ሲደርሱ በክልል፣ በዞንና በከተማው ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም በአከባቢው ነዋሪዎች ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።

  • Giya Gina

    IS Ethiopian computer engineering graduate, journalist, and photographer who creates content focused on informing and inspiring local audiences. You can explore a portfolio of technical skills and projects on the Website. https://giyagina.22web.org

    Related Posts

    በHEKS-EPER ዓለም አቀፍ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ ሚስተር ዋልተር ሽሚድ የተመራ ልዑክ ቡድን ኮንሶ ዞን ገባ

    በHEKS-EPER ዓለም አቀፍ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ ሚስተር ዋልተር ሽሚድ የተመራ ልዑክ ቡድን ኮንሶ ዞን ገባ ካራት፦ ሕዳር 3/2019 ዓ.ም (ኮንሶ ዞን ኮሙኒኬሽን) በHEKS-EPER ዓለም አቀፍ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ ሚስተር ዋልተር…

    ኮሙኒኬሽን ለላቀ ውጤት

    የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች “ኮሙኒኬሽን ለላቀ ውጤት” በሚል መሪ ቃል በ100 ቀናት ዕቅድና በቀጣይ ተግባራት ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ በወላይታ ሶዶ ከተማ አካሂዷል። በመድረኩ የ100 ቀናት ዕቅድ እና…

    Leave a Reply

    Your email address will not be published. Required fields are marked *